ድርጅቱ ድጋፍ አደረገ

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በተለያዩ ጊዜያት ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች ድጋፍ በማድረግ ማኅበራዊ ኃላፊነቱን እየተወጣ ይገኛል። በዚሁ መሰረት ታህሳስ 25 ቀን 2016 ዓ.ም የምግብ ዘይትና ዱቄት ለአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ዋና ሥራ አስፈጻሚ ተወካይ ሌሎች የወረዳው ሥራ አመራር በተገኙበት አስረክቧል።የሰው ሀብትና ንብረት አስተዳደር መምሪያ ሥራ አስኪያጅ ወ/ሮ ሰርካለም ዳምጠው እንደተናገሩት 213 ሊትር የምግብ ዘይት …

ድርጅቱ ድጋፍ አደረገ Read More »